EthioAmway NWM

Home Page about the page and Ethiopia About NWM Contact Page Marketing Information Technolory Favorite Links Page Guest Book Page Photo Page Photo2 Page Shopping Page Page Slide Show Page Whats New Page Catalog Page EthioAmway NWM Blog Custom Welcome To My Homepage

EthioAmway Presentation Material

ልማዳዊ ግብይት

            አምራች             ብቸኛ ወኪል             ዋና አከፋፋይ              ቸርቻሪ           ተጠቃሚ

  •  ለማስታወቂያ የሚከፈለው ከፍተኛ ወጪ የዋጋ ንረትን ያስከትላል፡፡
  •   የማከፋፈያና ስርጭት ተጨማሪ ወጪ በዋጋ ንረት ላይ አስተዋጽኦ አለው፡፡

 

የኔትዎርክ ግብይት

 ከአምራች በቀጥታ ለተጠቃሚ ይደርሳል፡፡

 

ተጠቃሚ ሀ                ተጠቃሚ ለ              

  የተጠቃሚ ምስክርነት

 

  • የማስታወቂያ ወጪ ይቀንሳል
  • የስርጭት ወጪ ይቀንሳል
  • ለደምበኞች ኮሚሽን ይከፍላል

 

የተሻለ ነገርን በመምረጥ ውጤታማ መሆን

 

በእለት ተእለት የምንጠቀምባቸውንና በገበያ ላይ የምናገኛቸውን እቃዎችና አገልግሎቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት ተጨማሪና ጠቀም ያለ ሳምንታዊ ገቢ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ;

ይህ ብቻ አይደለም የሚገዙትን እቃ ግማሹን ብቻ ከፍለው ቀሪውን ለሌሎች ምርቱን በማስተዋወቅና በማሸጥ በሚሰጡት አገልግሎት መክፈል እንደሚችሉስ;

ይኽንን ጠቃሚ የንግድ እድል ይዞልን የመጣው ድርጅት

 

እናት ድርጅቱ ኢትዮ-አምዌይ ይባላል፡፡ ኢትዮ-አምዌይ በኔትዎርክ ማርኬቲንግ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ግለሰቦችና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፋይናንስና ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት ውስጥ በኔትዎርክ ማርኬቲንግ ላይ ከፍተኛ ጥናት ባካሄዱ መምህራን ጥምረት ህዳር 1999 ዓ.ም. የተመሰረተ ነው፡፡ ድርጅቱ በሀገር ውስጥ የንግድ ህግ መሰረት ሙሉ በሙሉ ህጋዊ ነው፡፡

 

ተልዕኮ፡- ኢትዮ-አምዌይ እንደ ንግድ ድርጅት ቢነሳም ከትርፍ የዘለለ ዓላማ አለው፡፡ ይኸውም የኢትዮጵያን ምርቶች እና ትክክለኛ ገጽታ ለዓለም ሕዝብ ማስተዋወቅ ሲሆን በዚህ ሂደትም በሚያደርገው ስራ እንቅስቃሴ ለብዙሃኑ የስራ ዕድል መፍጠርና የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ነው፡፡

 

ራዕይ፡- በዝቅተኛ ኑሮ ላይ ለሚገኘው የህብረተሰብ ክፍል የስራ ዕድል በመፍጠር  ድህነትን ማስወገድ

 

ኢትዮ-አምዌይ የንግድን ዘርፍ ከጊዜው ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ በማራመድ የምርቶቹን አይነት የጥራት ደረጃን ዋጋን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት ድሕረ ገጽ ላይ የሚያቀርብ ሲሆን ሽያጩን የሚፈፅመው በዚሁ በኢንተርኔት ነው፡፡ ይህ ዓይነት የአገበያየት ሥርዓት ኢኮሜርስ (E-commerce) በመባል የሚታወቅ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም በተለይም በአደጉት አገሮች ተቀባይነትን ያገኘና በስፋት በስራ ላይ የዋለ ነው፡፡ ይህ የንግድ ሥርዓት ድንበር የለሽ የንግድ ልውውጥን በስራ ላይ ለመተርጎም ያስቻለ ሲሆን ለወደፊቱ የኢትዮጵያ አገራችንን ምርቶች በመላው ዓለም በማስተዋወቅ የውጪ ምንዛሬ ያስገኛል፡፡

የድርጅቱ ምርቶችና አገልግሎቶች

የቆዳ ውጤቶች

 

የተለያዩ የሴትና የወንድ ቦርሳዎች
  • የሴትና የወንድ የቆዳ ጃኬትና ኮቶች
  • የልብስና የሰነድ መያዣ ቦርሳዎች

 

የጉዞና የማስጎብኘት ስራ
  • ሶደሬ
  • ላንጋኖ
  • ወንዶ ገነት
  • ወሊሶ ነጋሽ ሎጅ፣ እንዲሁም ሌሎች የቱሪስት መስህብ ቦታዎች

የቴክኖሎጂ ምርቶች

  • የሞባይል ቀፎዎች
  • ፍላሽ ዲስኮች

 

ትምህርታዊ ስልጠናዎች

  • መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና
  • አድቫንስድ የኮምፒውተር ስልጠና
  • የእንግሊዘኛና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ስልጠና
  • የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎች

 

ፋሽን ልብሶች

  • ባህላዊ የኢትዮጵያ ልብሶች
  • ባህላዊ አፍሪካዊ ልብሶች

 

የምርት ጥራት፡- የኢትዮ አምዌይ ምርቶች ከፍተኛ ጥራትና ዋስትና አላቸው

A        ለምሳሌ፣ የቆዳ ምርቶቹን የሚያመርተው በራሱ ፋብሪካና በራሱ የንግድ ምልክት ነው፡፡

 

አባልነት ስርዓት

ምዝገባ፡- አንድ ሰው ስርዓተ-ግብይቱን በመረጃ መረብ ከመግዛቱ በፊት የገዛውን እቃ ለመቀበልና ሙሉ ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ በድርጅቱ ድህረ-ገጽ ላይ 20 ብር ከፍሎ መመዝገብ አለበት፡፡

እቃ ግዢ፡- በመቀጠል ከድርጅቱ የወደደውን እቃ ሙሉውን ወይንም ከፊሉን ዋጋ በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡ ከፊሉን ዋጋ የመክፈሉ ስርዓት (ዋጋው እንደእቃው ቢለያይም) በቅድሚያ የተወሰነውን በመክፈል የሚጀምር ሲሆን ቀሪውን የእቃውን ዋጋ የድርጅቱን ምርት በማስተዋወቅና ደንበኞችን አፍርቶ የድርጅቱን እቃ በማሸጥ ከሚያገኘው ገቢ ላይ በማስቆረጥ እቃውን መቀበል ይችላል፡፡ በዚህ አጋጣሚ አንድ ሰው ቀሪውን ዋጋ ከሚያገኘው ኮሚሽን በ3 ወር ውስጥ አስቆርጦ መክፈል ካቃተው ሁለት ምርጫ ይቀርብለታል፡፡

  1. ተጨማሪውን /ቀሪውን/ ዋጋ በመክፈል እቃውን በእጁ ማስገባት፣
  2. ቅድሚያ በከፈለው ዋጋ አነስተኛ እና ተመጣጣኝ እቃ መቀበል ነው፡፡

                                   ደንበኞችን ማፍራት

                                                                                                  እርስዎ

                                   የግራ ወገን                                                              የቀኝ ወገን

 ሀ                                 

ሐ              መ            ሰ              ረ

 

ድርጅቱ የሚከተለው የአከፋፈል ስርዓት ሁለትዮሽ /binary/ ሲሆን ይኸውም አንድ ሰው እቃ ገዝቶ ከገባ በኋላ ተቀዳሚ ስራው በስሩ በግራና በቀኝ ሁለት ደንበኞችን ማፍራት /የድርጅቱን ምርት ማሸጥ/ ይሆናል፡፡ እነዚህን ሁለት ደንበኞች ስለስራው በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እነሱም በስራቸው ሌሎች ደንበኞችን እንዲያፈሩ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ድርጅቱ ለአንድ ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በስሩ በሚገኙት ደንበኞች 50 ብር ይከፍላል፡፡ ይህንን የስራ ሂደት በመከተል ቀጣይና እያደገ የሚሄድ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ማግኘት ያስችላል፡፡

 

ኪሳራ መከላከያ መንገዶች

  1. ማመጣጠን፡- በግራና በቀኝ የደንበኞቹን ቁጥረ በሶስት እና በሶስት ብዜቶች ማመጣጠን ሲሆን፣ ያልተመጣጠነው ለሚቀጥለው ቀን የሚሻገር ይሆናል፡፡
  2. ኢ-ቫውቸር፡- አንድ ዙር 6 ደረጃዎች አሉት፡፡ በየዙሩ መጨረሻ ባለው ስድስተኛ ደረጃ የሚከፈለው ብር ሳይሆን ከድርጅቱ ኮሚሽን የማይከፈልበት እቃ መግዛት የሚያስችል ቫውቸር ነው፡፡
  3. የክፍያ እርከን መወሰን፡- አንድ ሰው በቀን ከ36 ደንበኞች በግራና 36 ደንበኞች በቀኝ በላይ ካስገባ ድርጅቱ የሚከፍለው በቀን ብር 3600.00 (36 በግራ 36 በቀኝ) ብቻ ሲሆን፣ ከዚህ በላይ ያለውን ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡

 

ለበለጠ ማብራሪያ የድርጅቱን ድህረ-ገጽ www.ethioamway.com ን ወይም የዌብሳይቱ ባለቤትን በኢሜይል ያግኙ/ይጎብኙ

 

መልካም ስራ!!!

.

I

.

Insert Another Sub Header Here

.